8. ከወንጀል ነፃ ስለመሆን ለሚጠይቁ አገልግሎቶች፤

  • የአመልካቾች ኦርጅናል ፓስፖርትና ኮፒዎች ይዞ መቅረብ (ከመጀመሪያው ገጽ ጀምሮ እስከ 3ኛው ገጽ ኮፒ)
  • በቅርብ ጊዜ የተነሱት 2 ጉርድ ፎቶግራፎች
  • የአመልካቾችን የጣት አሻራ ለኮንሱላር ሰራተኞች መስጠት
  • አመልካቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ጉዳዩን እንዲያስፈጽምለት የሚወክለውን ሰው በተዘጋጀው ፎርም ላይ ሞልቶ መፈረም የአገልግሎት ክፍያ የለውም፡፡

ለተለያዩ ጉዳዮች የሚውሉ የትብብር ደብዳቤዎች እንዲፃፍላቸው የሚጠይቁ ባለጉዳዮች ማሟላት ያለባቸው፣

በሕጉ መሰረት ትብብር እንዲደረግላቸው ስለሚፈልጉት ጉዳይ የገለፁበት የግል ማመልከቻ በማቅረብ መስተናገድ ይችላሉ፡፡

የኢ.ፌ.ድ.ሪ. ኤምባሲ

ቴልአቪቭ

Ministry of Foreign Affairs

Ministry of Foreign Affairs

Official Portal of the
Ministry of Foreign Affairs

Grand Renaissance Dam Explanations

A week in the Horn of Africa

Culture